የቸልሲ አዲሱ አምበል – ሪስ ጀምስ!

✅ አሜሪካዊው ግብ ጠባቂ ማት ተርነር ከአርሰናል ወደ ኖቲንግሃም ፎረስት ተዛወረ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአሜሪካ ቆይታን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሐሙስ ነሐሴ 4/2015 ከቀኑ 9፡00 በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተዘጋጅቷል። 👉 ኢእፌ

የሰዓት ለውጥ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአሜሪካ ቆይታን አስመልክቶ የሚሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የሰዓት ሽግሽግ በማድረግ ሐሙስ ነሐሴ ነሐሴ 4 ከቀኑ 10:00 ላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚከናወን መሆኑን እንገልፃለን።

EFF

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከረጅም በረራ በኋላ አዲስ አበባ ደርሷል።

EFF

👉 አርሰናል ዴቪድ ራያን ለማስፈረም ከብሬንትፎርድ ጋር በቃል ደረጃ ተስማማ -” ፋብሪዚዮ።👉 ግብ ጠባቂው ወደ ኖቲንግሃም ፎረስት የሚያቀናውን ማት ተርነርን ይተካል።

✅ የማንችስተር ዩናይትድ 3ኛ መለያን እንዴት አገኛችኹት?

👉 ቶተንሃም አሌሆን 20 ሚዶ በሚደርስ ገንዘብ ከሮዛሪዮ ሴንትራል አስፈረመ።

✅ ቶተንሃም ቫን ደቬንን ከቮልስበርግ አስፈረመ።

ፓሪስ ሳን ዠርመ የኪሊያን ኤምበፔን ፖስተር ከስቴድየሙ ላይ እያነሳ ነው – ESPN FC.

 አንጋፋው ግብ ጠባቂ ያን ዞመ ኢንተር ሚላንን ተቀላቀለ።

ጎንካሎ ራሙስ ፓሪስ ሳን ዠርመን ተቀላቀለ።

👉 በውሰት ከቋሚነት አማራጭ ጋር።

ቸልሲ ክርስቶፈር እንክንኩ በጉዳት ለረጅም ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አሳወቀ።

👉 አንዳንድ መረጃዎች እስከ 16 ወራት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል እያሉ ነው።

👉 እንኩንኩ ቀዶ ህክምና አድርጓል።

ለስፖርቱ ሚዲያ አካላት

የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር መስከረም 20/2016 ዓ.ም እንደሚጀምር ይታወቃል።

ስለሆነም የውድድር ዓመቱ መርሃ ግብር የእጣ ማውጣት ሐሙስ ነሐሴ 04/2015 ዓ.ም በአክሲዮን ማህበሩ ፅ/ቤት ከቀኑ 8፡30 ይከናወናል።

በመሆኑም በእለቱ በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት በመገኘት የሚድያ ሽፋን እንድትሰጡ እንጠይቃለን።

👉 አክሲዮን ማህበሩ